Sabi Engineering Custom Wooden Sauna Installation in Ethiopia Custom Sauna Construction
Steam & Hammam Piping
Completed Luxury Spa
SABI Engineering / ሳቢ ኢንጂነሪንግ

Pioneering Luxury Wellness Engineering in Ethiopia

SABI Engineering is Ethiopia's premier wellness company specializing in building saunas steam rooms and morrocan baths.

We bridge technical structural engineering with luxury aesthetics. Our team ensures that high-humidity thermal units are equipped with premium waterproofing tanking specifications, custom steam-rated pipe layouts, and durable mechanical installations designed to prevent structural damage and handle continuous usage.

Custom Saunas: Premium wood paneling, localized insulation, and automated thermal control systems.
Advanced Steam Rooms: High-efficiency generators integrated with moisture-sealed architectural layouts.
Moroccan Baths (Hammam): Traditional marble slabs coupled with modern under-floor heating networks and moisture management.

በኢትዮጵያ ቀዳሚው የቅንጦት ዌልነስ ኢንጂነሪንግ ስራዎች

ሳቢ ኢንጂነሪንግ ለሆቴሎች፣ ለሪዞርቶች፣ ለቤትዎ እና ለንግድ ድርጅቶች ዘመናዊ የሳውና (Sauna)፣ የስቲም (Steam) እና የሞሮኮ መታጠቢያ (Moroccan Bath) ንድፍ፣ ግንባታ እና ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ገጠማዎችን በጥራት የሚያከናውን ድርጅት ነው።

የህንፃዎችን መዋቅር ሳይጎዳ ከፍተኛ የውሃ ትነትና ሙቀትን መቋቋም የሚችሉ የውሃ መከላከያ (Waterproofing) ዝርጋታዎችን፣ ዘመናዊ የስቲም ፓይፕ ሲስተሞችን እና ጥራት ያላቸውን የቁሳቁስ መገጣጠም ስራዎችን በባለሙያ እናከናውናለን።

የሳውና ክፍሎች ግንባታ: ደረጃቸውን የጠበቁ የእንጨት ስራዎች፣ ሙቀት መቆጣጠሪያዎች እና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ።
የስቲም ክፍሎች: ከፍተኛ ብቃት ያላቸው የትነት ማሽኖች (Generators) እና እርጥበት የማያሳልፉ የንድፍ ስራዎች።
የሞሮኮ መታጠቢያ (ሐማም): ባህላዊ የዕብነበረድ ስራዎችን ከዘመናዊ የወለል ውስጥ ሙቀት ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂ ጋር በማዋሃድ።